የADRA ኢትዮጵያ እና የኢትዮ ጣሊያን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የአረንጓዴ ኢነርጂ ፕሮጀክት በስኬት ተጠናቀቀ::
ADRA Ethiopia ከኢትዮ-ጣሊያን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ላለፉት 3 አመታት ሲተገብር የቆየውን
ለኮሌጁ አሰልጣኝ መምህራን የInnovative Pedagogy ስልጠና ተሰጠ::
ለኮሌጁ አሰልጣኝ መምህራን የተሰጠ የሚገኘው የInnovative Pedagogy ስልጠና በፌደራል ስራና ክህሎት ሚኒስቴር
ሀገር አቀፍ የካይዘን ውድድርን አስመልክቶ በኮሌጁ ምልከታ ተካሄደ::
የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በካይዘን ፅንሰ-ሃሳብ መነሻነት እያከናወናቸው የሚገኙ ዘርፈ ብዙ ተግባራትና ወቅታዊ
በፀሀይ ሀይል የሚሰራ ዘመናዊ ማብሰያ(Solar Cooker) ድጋፍ::
በኢትዮ-ጣሊያን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የADRA ኢትዮጵያ ፕሮጀክት በአስተዳደሩ ዋሂል ክላስተር በSolar PV Installation
በፀሐይ ሀይል እየተገኘ ያለው ለውጥ እና ስኬት ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለፀ::
የኢትዮ ጣሊያን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ከአድራ (ADRA) ኢትዮጵያ ጋር በመሆን በሶላር (በፀሐይ ሀይል
በኮሌጁ የ2018 በጀት አመት የመጀመሪያ ስድስት ወር የድጋፍና ክትትል መርሃ-ግብር ማካሄድ ተጀመረ::
በኮሌጁ ዲን በሚመራው በዚህ የድጋፍና ክትትል መርሃ-ግብር በድጋፍና ክትትል ቡድኑ በተዘጋጀው ቼክሊስት

